5 ግቦች በተቆጠረቡት በረፋድ ሶስት ሰዓት ጨዋታ ደሴ ከተማ ባለቀ ደቂቃ ግብ አስቆጥሮ አሸንፏል። አምስቱም ግቦች በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩበት በዚህ ጨዋታ የመጀመሪያ አጋማሽ ሁለቱም ቡድኖች ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ወደሜዳ በመግባታቸው ኳስን ወደፊት ገፍተው ከመጫወት ይልቅ ወደኋላ አፈግፍገው በመከላከል ሲጫወቱ ተስተውለዋል። በሁለተኛው አጋማሽ ሁለቱም ቡድኖች የተጫዋቾች ቅያሪ በማድረግ ተሽሎ ለመገኘት ጥረት አድርገዋል። ቀድመው ቅያሪ ያደረጉት ደሴContinue reading “ሪፖርት| ደሴ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክቷል !”
Tag Archives: ከፍተኛ ሊግ
ደብረብርሃን ከተማ ከደሴ ከተማ ቁጥራዊ መረጃዎች
ደብረብርሃን ከተማ ደሴ ከተማየተጫወተው -8 የተጫወተው -8አሸነፈ-2 አሸነፈ-4አቻ-1 አቻ-3ተሸነፈ-5 ተሸነፈ -1ያስቆጠረው -8 ያስቆጠረው -11የተቆጠረበት -14 የተቆጠረበት -6ነጥብ-7 ነጥብ -15ደረጃ -12 ደረጃ-4የእርስ በርስ ግንኙነቶች👉3 ጊዜ ተገናኝተው ደብረብርሃን ከተማ 1 ጊዜ ሲያሸንፍ ደሴ ከተማ ደግሞ 2 ጊዜ አሸንፏል።👉ደብረብርሃን ከተማ አንድ ጎል ሲያስቆጥር ደሴ ከተማ ደግሞ ስድስት ጎሎችን አስቆጥሯል ።👉2012(ደሴ ከተማ 4-0 ደብረብርሃን ከተማ)👉2013(ደብረብርሃን ከተማ 0-2 ደሴ ከተማ፣Continue reading “ደብረብርሃን ከተማ ከደሴ ከተማ ቁጥራዊ መረጃዎች”
የወሎ ደርቢ ቁጥራዊ መረጃዎች
ደሴ ከተማ ከወሎ ኮምቦልቻ ቁጥራዊ መረጃዎች‼️ ደሴ ከተማ ወሎ ኮምቦልቻየተጫወተው -7 የተጫወተው -7አሸነፈ-3 አሸነፈ-1አቻ-3 አቻ-2ተሸነፈ-1 ተሸነፈ -4ያስቆጠረው -9 ያስቆጠረው -5የተቆጠረበት -5 የተቆጠረበት -11ነጥብ-12 ነጥብ -5ደረጃ -4 ደረጃ-13 የእርስ በርስ ግንኙነቶች👉8 ጊዜ ተገናኝተው ደሴ ከተማ 3 ጊዜ ሲያሸንፍ ወሎ ኮምቦልቻ ደግሞ አንድ ጊዜ ያሸነፈ ሲሆን በ4ቱ ደግሞ አቻ ተለያይተዋል ።👉ደሴ ከተማ 5 ወሎContinue reading “የወሎ ደርቢ ቁጥራዊ መረጃዎች”
ሪፖርት| ደሴ ከተማ ፣ስልጤ ወራቤ እና ሀምበሪቾ ተከታታይ ድል ሲያስመዘግቡ ኮልፌ ቀራንዮ ተሸንፏል
✅ሆሳዕና ላይ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ እና ሰኞ የተካሄዱ ሲሆን የመጀመሪያ የነበረው የዳሞት ከተማ አና የሮቤ ከተማ ጨዋታ በሮቤ ከተማ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሮቤ ከተማ ከተከታታይ 3 ጨዋታ ሽንፈት በኋላ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል። ✅ሁለት ግብ የተመለከትንበት የመጀመሪያ አጋማሽ ጨዋታ በእንቅስቃሴ ረገድ ፈጣን የሆነና በግብ ሙከራ የታጀበ ሲሆን በጨዋታው የመጀመሪያ 10 ደቂቃ የዳሞት ከተማ የበላይነት የታየበትናContinue reading “ሪፖርት| ደሴ ከተማ ፣ስልጤ ወራቤ እና ሀምበሪቾ ተከታታይ ድል ሲያስመዘግቡ ኮልፌ ቀራንዮ ተሸንፏል”