ሪፖርት| ደሴ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክቷል !

5 ግቦች በተቆጠረቡት በረፋድ ሶስት ሰዓት ጨዋታ ደሴ ከተማ ባለቀ ደቂቃ ግብ አስቆጥሮ አሸንፏል። አምስቱም ግቦች በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩበት በዚህ ጨዋታ የመጀመሪያ አጋማሽ ሁለቱም ቡድኖች ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ወደሜዳ በመግባታቸው ኳስን ወደፊት ገፍተው ከመጫወት ይልቅ ወደኋላ አፈግፍገው በመከላከል ሲጫወቱ ተስተውለዋል። በሁለተኛው አጋማሽ ሁለቱም ቡድኖች የተጫዋቾች ቅያሪ በማድረግ ተሽሎ ለመገኘት ጥረት አድርገዋል። ቀድመው ቅያሪ ያደረጉት ደሴContinue reading “ሪፖርት| ደሴ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክቷል !”

ሪፖርት| ደሴ ከተማ ፣ስልጤ ወራቤ እና ሀምበሪቾ ተከታታይ ድል ሲያስመዘግቡ ኮልፌ ቀራንዮ ተሸንፏል

✅ሆሳዕና ላይ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ እና ሰኞ የተካሄዱ ሲሆን የመጀመሪያ የነበረው የዳሞት ከተማ አና የሮቤ ከተማ ጨዋታ በሮቤ ከተማ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሮቤ ከተማ ከተከታታይ 3 ጨዋታ ሽንፈት በኋላ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል። ✅ሁለት ግብ የተመለከትንበት የመጀመሪያ አጋማሽ ጨዋታ በእንቅስቃሴ ረገድ ፈጣን የሆነና በግብ ሙከራ የታጀበ ሲሆን በጨዋታው የመጀመሪያ 10 ደቂቃ የዳሞት ከተማ የበላይነት የታየበትናContinue reading “ሪፖርት| ደሴ ከተማ ፣ስልጤ ወራቤ እና ሀምበሪቾ ተከታታይ ድል ሲያስመዘግቡ ኮልፌ ቀራንዮ ተሸንፏል”

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 7ኛ ሳምንት ውጤቶች

ሀሙስ ጥር 20, ቀን 2013 ደሴ ከተማ 1-2 ለገጣፎ ለገዳዲወልዲያ ከተማ 0-1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ አርብ ጥር 21, ቀን 2013 ወሎ ኮምቦልቻ 0-0 ሰ/ሸ/ደ/ብርሃንመከላከያ 0-1 ገላን ከተማ@dessiecityfootballclub

Design a site like this with WordPress.com
Get started