ሀዋሳ ላይ የፕሪምየር ሊጉን ክለብ ወላይታ ድቻን ከደሴ ከተማ ጋር ያገናኘው መርሀግብር ጥሩ የሆነ ፉክክርን አስመልክቶን በወላይታ ድቻ ድል አድራጊነት ተፈፅሟል። ተመጣጣኝ የሚመመስል የጨዋታ ቅርፅን ነገር ግን የወላይታ ድቻ የተደራጀ የማጥቃት ቅርፅን በተመለከትንበት ጨዋታ በቀዳሚው የጨዋታ አጋማሽ ድቻዎች መሐል ሜዳውን በአግባቡ ተቆጣጥሮ በመጫወት እና በተለይ ደግሞ የደሴ ተከላካዮች የሚሰሩትን የቅብብል ስህተት በመጠቀም ግቦች ለማስቆጠር በድግግሞሽContinue reading “ሪፖርት| የጦሳ ፈርጦቹን ከጦና ንቦቹ ያገናኘው የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ በጦና ንቦቹ አሸናፊነት ተጠናቋል !!”