የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ (9ኛ ሳምንት) ጨዋታዎች ነገ መካሄድ የሚጀምሩ ሲሆን የመክፈቻ ጨዋታ የሆነውን ደሴ ከተማ ከፌደራል ፖሊስ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ አምዳችን ተመልክተነዋል ። ወደ ላይኛው የኢትዮጵያ ሊግ ወደሆነው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ አንደኛ ሆኖ ማጠናቀቅ መስፈርት በሆነበት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በዚህ ሳምንት ፍፃሜውን የሚያገኝ ሲሆን በርካታ ፉክክርContinue reading “ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ|ደሴ ከተማ ከፌዴራል ፖሊስ”