Home

ደሴ ከተማ ስፖርት ክለብ

ሪፖርት| ደሴ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክቷል !

5 ግቦች በተቆጠረቡት በረፋድ ሶስት ሰዓት ጨዋታ ደሴ ከተማ ባለቀ ደቂቃ ግብ አስቆጥሮ አሸንፏል። አምስቱም ግቦች በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩበት በዚህ ጨዋታ የመጀመሪያ አጋማሽ ሁለቱም ቡድኖች ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ወደሜዳ በመግባታቸው ኳስን ወደፊት ገፍተው ከመጫወት ይልቅ ወደኋላ አፈግፍገው በመከላከል ሲጫወቱ ተስተውለዋል። በሁለተኛው አጋማሽ ሁለቱም ቡድኖች የተጫዋቾች ቅያሪ በማድረግ ተሽሎ ለመገኘት ጥረት አድርገዋል። ቀድመው ቅያሪ ያደረጉት ደሴ…

ደብረብርሃን ከተማ ከደሴ ከተማ ቁጥራዊ መረጃዎች

ደብረብርሃን ከተማ     ደሴ ከተማየተጫወተው -8          የተጫወተው -8አሸነፈ-2                        አሸነፈ-4አቻ-1                            አቻ-3ተሸነፈ-5                        ተሸነፈ -1ያስቆጠረው -8             ያስቆጠረው -11የተቆጠረበት -14            የተቆጠረበት -6ነጥብ-7                       ነጥብ -15ደረጃ -12                       ደረጃ-4የእርስ በርስ ግንኙነቶች👉3 ጊዜ ተገናኝተው ደብረብርሃን ከተማ 1 ጊዜ ሲያሸንፍ ደሴ ከተማ  ደግሞ 2 ጊዜ አሸንፏል።👉ደብረብርሃን ከተማ አንድ ጎል ሲያስቆጥር ደሴ ከተማ ደግሞ ስድስት ጎሎችን አስቆጥሯል ።👉2012(ደሴ ከተማ 4-0 ደብረብርሃን ከተማ)👉2013(ደብረብርሃን ከተማ 0-2 ደሴ ከተማ፣…


Follow My Blog

Get new content delivered directly to your inbox.

#ክለብተጫአሸአቻተሸአስተቆልዩነጥብ
1መከላከያ5401104+612
2ደሴ ከተማ431061+510
3ገላን ከተማ523031+29
4ፌደራል ፖሊስ530245_19
5ሰ/ሸ/ደ/ብርሃን412132+15
6ኢትዮኤሌክትሪክ41214405
7ወሎ ኮምቦልቻ410348_43
8ለገጣፎ ለገዳዲ402214_32
9ወልዲያ ከተማ500528_60
ደሴ፤ኢትዮጵያ

Design a site like this with WordPress.com
Get started