5 ግቦች በተቆጠረቡት በረፋድ ሶስት ሰዓት ጨዋታ ደሴ ከተማ ባለቀ ደቂቃ ግብ አስቆጥሮ አሸንፏል። አምስቱም ግቦች በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩበት በዚህ ጨዋታ የመጀመሪያ አጋማሽ ሁለቱም ቡድኖች ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ወደሜዳ በመግባታቸው ኳስን ወደፊት ገፍተው ከመጫወት ይልቅ ወደኋላ አፈግፍገው በመከላከል ሲጫወቱ ተስተውለዋል። በሁለተኛው አጋማሽ ሁለቱም ቡድኖች የተጫዋቾች ቅያሪ በማድረግ ተሽሎ ለመገኘት ጥረት አድርገዋል። ቀድመው ቅያሪ ያደረጉት ደሴContinue reading “ሪፖርት| ደሴ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክቷል !”
Author Archives: Dessie Sport
ደብረብርሃን ከተማ ከደሴ ከተማ ቁጥራዊ መረጃዎች
ደብረብርሃን ከተማ ደሴ ከተማየተጫወተው -8 የተጫወተው -8አሸነፈ-2 አሸነፈ-4አቻ-1 አቻ-3ተሸነፈ-5 ተሸነፈ -1ያስቆጠረው -8 ያስቆጠረው -11የተቆጠረበት -14 የተቆጠረበት -6ነጥብ-7 ነጥብ -15ደረጃ -12 ደረጃ-4የእርስ በርስ ግንኙነቶች👉3 ጊዜ ተገናኝተው ደብረብርሃን ከተማ 1 ጊዜ ሲያሸንፍ ደሴ ከተማ ደግሞ 2 ጊዜ አሸንፏል።👉ደብረብርሃን ከተማ አንድ ጎል ሲያስቆጥር ደሴ ከተማ ደግሞ ስድስት ጎሎችን አስቆጥሯል ።👉2012(ደሴ ከተማ 4-0 ደብረብርሃን ከተማ)👉2013(ደብረብርሃን ከተማ 0-2 ደሴ ከተማ፣Continue reading “ደብረብርሃን ከተማ ከደሴ ከተማ ቁጥራዊ መረጃዎች”
የወሎ ደርቢ ቁጥራዊ መረጃዎች
ደሴ ከተማ ከወሎ ኮምቦልቻ ቁጥራዊ መረጃዎች‼️ ደሴ ከተማ ወሎ ኮምቦልቻየተጫወተው -7 የተጫወተው -7አሸነፈ-3 አሸነፈ-1አቻ-3 አቻ-2ተሸነፈ-1 ተሸነፈ -4ያስቆጠረው -9 ያስቆጠረው -5የተቆጠረበት -5 የተቆጠረበት -11ነጥብ-12 ነጥብ -5ደረጃ -4 ደረጃ-13 የእርስ በርስ ግንኙነቶች👉8 ጊዜ ተገናኝተው ደሴ ከተማ 3 ጊዜ ሲያሸንፍ ወሎ ኮምቦልቻ ደግሞ አንድ ጊዜ ያሸነፈ ሲሆን በ4ቱ ደግሞ አቻ ተለያይተዋል ።👉ደሴ ከተማ 5 ወሎContinue reading “የወሎ ደርቢ ቁጥራዊ መረጃዎች”
ሪፖርት| የጦሳ ፈርጦቹን ከጦና ንቦቹ ያገናኘው የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ በጦና ንቦቹ አሸናፊነት ተጠናቋል !!
ሀዋሳ ላይ የፕሪምየር ሊጉን ክለብ ወላይታ ድቻን ከደሴ ከተማ ጋር ያገናኘው መርሀግብር ጥሩ የሆነ ፉክክርን አስመልክቶን በወላይታ ድቻ ድል አድራጊነት ተፈፅሟል። ተመጣጣኝ የሚመመስል የጨዋታ ቅርፅን ነገር ግን የወላይታ ድቻ የተደራጀ የማጥቃት ቅርፅን በተመለከትንበት ጨዋታ በቀዳሚው የጨዋታ አጋማሽ ድቻዎች መሐል ሜዳውን በአግባቡ ተቆጣጥሮ በመጫወት እና በተለይ ደግሞ የደሴ ተከላካዮች የሚሰሩትን የቅብብል ስህተት በመጠቀም ግቦች ለማስቆጠር በድግግሞሽContinue reading “ሪፖርት| የጦሳ ፈርጦቹን ከጦና ንቦቹ ያገናኘው የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ በጦና ንቦቹ አሸናፊነት ተጠናቋል !!”
ሪፖርት| ደሴ ከተማ ፣ስልጤ ወራቤ እና ሀምበሪቾ ተከታታይ ድል ሲያስመዘግቡ ኮልፌ ቀራንዮ ተሸንፏል
✅ሆሳዕና ላይ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ እና ሰኞ የተካሄዱ ሲሆን የመጀመሪያ የነበረው የዳሞት ከተማ አና የሮቤ ከተማ ጨዋታ በሮቤ ከተማ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሮቤ ከተማ ከተከታታይ 3 ጨዋታ ሽንፈት በኋላ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል። ✅ሁለት ግብ የተመለከትንበት የመጀመሪያ አጋማሽ ጨዋታ በእንቅስቃሴ ረገድ ፈጣን የሆነና በግብ ሙከራ የታጀበ ሲሆን በጨዋታው የመጀመሪያ 10 ደቂቃ የዳሞት ከተማ የበላይነት የታየበትናContinue reading “ሪፖርት| ደሴ ከተማ ፣ስልጤ ወራቤ እና ሀምበሪቾ ተከታታይ ድል ሲያስመዘግቡ ኮልፌ ቀራንዮ ተሸንፏል”
የከፍተኛ ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ|ደሴ ከተማ ከፌዴራል ፖሊስ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ (9ኛ ሳምንት) ጨዋታዎች ነገ መካሄድ የሚጀምሩ ሲሆን የመክፈቻ ጨዋታ የሆነውን ደሴ ከተማ ከፌደራል ፖሊስ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ አምዳችን ተመልክተነዋል ። ወደ ላይኛው የኢትዮጵያ ሊግ ወደሆነው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ አንደኛ ሆኖ ማጠናቀቅ መስፈርት በሆነበት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በዚህ ሳምንት ፍፃሜውን የሚያገኝ ሲሆን በርካታ ፉክክርContinue reading “ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ|ደሴ ከተማ ከፌዴራል ፖሊስ”
ቅኝቶቹን የመታደግ ጥሪ
ለቅኝቶቹ ደጋፊዎች በሙሉ 👉የደሴ ከነማ እግር ኳስ ክለብ የበጀት እጥረት አጋጥሞታል ይህን ለመቅረፍ የክለብ ቦርድ የራሱን ስራ እየሰራ ሲገኝ በደጋፊዎቹ ማህበር ደሞ በመጭው ቅዳሜ ገቢ ማሰባሰቢያ ስራ ይሰራል!!! 👉በመጭው ቅዳሜ ሙሉቀን በደሴ ከተማ ሰፈሮች በመዟዟር በደጋፊዎቹ ማህበር በተመረጡ ሰዎች ህጋዊ ደረሰኝ ይዘን በየ ቤታችሁ ልንመጣ ዝግጅታችንን ጨርሰናል!!!! 👉በመጭው ቅዳሜ በየ ቤታችሁ እንመጣለን ደሴ ከነማን መታደግContinue reading “ቅኝቶቹን የመታደግ ጥሪ”
የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 7ኛ ሳምንት ውጤቶች
ሀሙስ ጥር 20, ቀን 2013 ደሴ ከተማ 1-2 ለገጣፎ ለገዳዲወልዲያ ከተማ 0-1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ አርብ ጥር 21, ቀን 2013 ወሎ ኮምቦልቻ 0-0 ሰ/ሸ/ደ/ብርሃንመከላከያ 0-1 ገላን ከተማ@dessiecityfootballclub
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 6ኛ ሳምንት ውጤቶች
ለገጣፎ ለገዳዲ 1-2 ወልዲያ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2-1 ፌደራል ፖሊስ ገላን ከተማ 1-0 ወሎ ኮምቦልቻ ሰ/ሸ/ደ/ብርሀን 0-2 ደሴ ከተማ