
ደብረብርሃን ከተማ ደሴ ከተማ
የተጫወተው -8 የተጫወተው -8
አሸነፈ-2 አሸነፈ-4
አቻ-1 አቻ-3
ተሸነፈ-5 ተሸነፈ -1
ያስቆጠረው -8 ያስቆጠረው -11
የተቆጠረበት -14 የተቆጠረበት -6
ነጥብ-7 ነጥብ -15
ደረጃ -12 ደረጃ-4
የእርስ በርስ ግንኙነቶች
👉3 ጊዜ ተገናኝተው ደብረብርሃን ከተማ 1 ጊዜ ሲያሸንፍ ደሴ ከተማ ደግሞ 2 ጊዜ አሸንፏል።
👉ደብረብርሃን ከተማ አንድ ጎል ሲያስቆጥር ደሴ ከተማ ደግሞ ስድስት ጎሎችን አስቆጥሯል ።
👉2012(ደሴ ከተማ 4-0 ደብረብርሃን ከተማ)
👉2013(ደብረብርሃን ከተማ 0-2 ደሴ ከተማ፣ ደሴ ከተማ 0-1 ደብረብርሃን ከተማ)