የወሎ ደርቢ ቁጥራዊ መረጃዎች

ደሴ ከተማ ከወሎ ኮምቦልቻ   ቁጥራዊ መረጃዎች‼️

ደሴ ከተማ    ወሎ  ኮምቦልቻ
የተጫወተው -7          የተጫወተው -7
አሸነፈ-3                        አሸነፈ-1
አቻ-3                               አቻ-2
ተሸነፈ-1                           ተሸነፈ -4
ያስቆጠረው -9             ያስቆጠረው -5
የተቆጠረበት -5            የተቆጠረበት -11
ነጥብ-12                        ነጥብ -5
ደረጃ -4                          ደረጃ-13

የእርስ በርስ ግንኙነቶች
👉8 ጊዜ ተገናኝተው ደሴ ከተማ 3 ጊዜ ሲያሸንፍ ወሎ ኮምቦልቻ ደግሞ አንድ ጊዜ ያሸነፈ ሲሆን በ4ቱ ደግሞ አቻ ተለያይተዋል ።
👉ደሴ ከተማ 5 ወሎ ኮምቦልቻ ደግም 2 ጎሎችን አስቆጥረዋል።
👉2010 ( ወሎ ኮምቦልቻ 2-0 ደሴ ከተማ,ደሴ ከተማ 2-0 ወሎ ኮምቦልቻ )
👉2011(ወሎ ኮምቦልቻ 0-0 ደሴ ከተማ,ደሴ ከተማ 0-0 ወሎ ኮምቦልቻ )
👉2012 (ወሎ ኮምቦልቻ 0-0 ደሴ ከተማ( 1 የወዳጅነት አንድ ደግሞ የከፍተኛ ሊግ ጨዋታ )
👉2013( ወሎ ኮምቦልቻ 0-2 ደሴ ከተማ, ደሴ ከተማ 1-0 ወሎ ኮምቦልቻ )

http://t.me/dessiecityfootballclub

Published by Dessie Sport

ደሴ ከተማ እግርኳስ ክለብን የተመለከቱ መረጃዎች ይቀርቡበታል

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started