ለቅኝቶቹ ደጋፊዎች በሙሉ

👉የደሴ ከነማ እግር ኳስ ክለብ የበጀት እጥረት አጋጥሞታል ይህን ለመቅረፍ የክለብ ቦርድ የራሱን ስራ እየሰራ ሲገኝ በደጋፊዎቹ ማህበር ደሞ በመጭው ቅዳሜ ገቢ ማሰባሰቢያ ስራ ይሰራል!!!
👉በመጭው ቅዳሜ ሙሉቀን በደሴ ከተማ ሰፈሮች በመዟዟር በደጋፊዎቹ ማህበር በተመረጡ ሰዎች ህጋዊ ደረሰኝ ይዘን በየ ቤታችሁ ልንመጣ ዝግጅታችንን ጨርሰናል!!!!
👉በመጭው ቅዳሜ በየ ቤታችሁ እንመጣለን ደሴ ከነማን መታደግ እፈልጋለሁ የምትል በሙሉ ከወዲሁ ተዘጋጅ ለምን እቤትህ ድረስ መጥተን ክለብን እንድትታደግ ስንል እናሳውቃለን!!!
👉የደሴ ከተማ ህዝብ ደሞ አያሳፍረንም ብየ ተስፉ አረጋለሁ ደሴ ከነማ በአፉጣኝ ይህ የበጀት ችግር መቀረፍ አለበት ስለዚህ ይህን ስራ እንሰራለን!!!!
👉በታሪክ አጋጣሚ ሁኖ ደሴ ከነማን የመታደግ ሀላፊነት ደጋፊዎች ላይ ሁኗል ስለዚህ ደጋፊዎች ተዘጋጁ ቅዳሜ በያላችሁበት እንመጣለን!!!!
👉ደሴ ከነማ የናንተ የኔ የሁላችንም ነው ደሴ ከነማን ለመታደግ ሁላችንም በአንድነት እንነሳ ቅዳሜ እንዳይረሳ!!!
@dessiecityfootballclub